Telegram Group & Telegram Channel
#የተሳትፎ_ጥሪ 📣

በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አማካኝነት የሚካሄደዉ 3ኛው #PanAfriConAI2024 ኮንፍረንስ ከጥቅምት 8 – 9፤ 2024 (እ.ኤ.አ) በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

በሁነቱ ላይ ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ተመራማሪዎች እና የፈጠራ ሀሳብ ያላችው የዘርፉ አንቀሳቃሾች የሚሳተፉበት ዉድድር ተዘጋጅቷል፡፡

ስለሆነም ተመራማሪዎች እና የፈጠራ ሀሳብ ያላችሁ እንዲሁም በምስሉ ላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ በውድድሩ ላይ እንድትሳተፉ ኢንስቲትዩቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

source
FDRE Artificial Intelligence Institute
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM

tg-me.com/freecodecs/1599
Create:
Last Update:

#የተሳትፎ_ጥሪ 📣

በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አማካኝነት የሚካሄደዉ 3ኛው #PanAfriConAI2024 ኮንፍረንስ ከጥቅምት 8 – 9፤ 2024 (እ.ኤ.አ) በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

በሁነቱ ላይ ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ተመራማሪዎች እና የፈጠራ ሀሳብ ያላችው የዘርፉ አንቀሳቃሾች የሚሳተፉበት ዉድድር ተዘጋጅቷል፡፡

ስለሆነም ተመራማሪዎች እና የፈጠራ ሀሳብ ያላችሁ እንዲሁም በምስሉ ላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ በውድድሩ ላይ እንድትሳተፉ ኢንስቲትዩቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

source
FDRE Artificial Intelligence Institute

BY AI Programming

Share with your friend now:
tg-me.com/freecodecs/1599

View MORE
Open in Telegram

AI Programming Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram is riding high, adding tens of million of users this year. Now the bill is coming due.Telegram is one of the few significant social-media challengers to Facebook Inc., FB -1.90% on a trajectory toward one billion users active each month by the end of 2022, up from roughly 550 million today.

If riding a bucking bronco is your idea of fun, you’re going to love what the stock market has in store. Consider this past week’s ride a preview.The week’s action didn’t look like much, if you didn’t know better. The Dow Jones Industrial Average rose 213.12 points or 0.6%, while the S&P 500 advanced 0.5%, and the Nasdaq Composite ended little changed.

AI Programming from hk

Telegram AI Programming
FROM USA